የጡት ካንሰርCancer07/20/2025ስለጡት ካንሰር ማወቅ ያለብዎት ቁልፍ ነገሮች 1. አንዲት ሴት ጡቷን እራሷን በእሯሷ እንዴት መመርመር ትችላለችየወር አበባ የምታይ ሴት የወር አበባ ካለቀ ከ5 እስከ 7 ቀናቶች በኋላ አንዱን ቀን መመምረጥ የወር አበባ ለማታይ ሴት ደግሞ አራሷ የሚያመቻትን በወር ውስጥ አንዱን ቀን መምረጥ ትችላለች